በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃለይ ሆስፒታል የህትመት ሥራዎች፣ የኦክስጅን ሲሊንደር መሙላት፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የጥበቃ አገልግሎት ሥራ፣ የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት እና የተለያዩ ግዥዎች መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃለይ ሆሰፒተል በ2019 በጀት ዓመት ጠቅላላ የዓመቱን የግዢ ፍላጎቶችን ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያለቸውን ግለሰቦች በመወዳደር ከአሸናፊው መግዛት ይፈልጋል።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የሥራ ፍቃድና የዘመኑን ግብር መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 5000.00 (አምስት ሺህ ብር) ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. የጨረታው መወዳደሪያ ኦሪጅናልና አንድ የኦሪጅናል ፎቶ ኮፒ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በተለየዩ ሁለት ፖስታዎች ከተፈለጊ መረጃዎች ጋሪ ተያይዘው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በአንድ ፖስታ ይቀርባል።
  4. የጨረታው ሰነድ በኦሮሚያ ክልል በባቱ አጠቃለይ ሆስፒታል ጨራታው በአዲስ ዘመን ጋዜጠ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የሥራ ቀናት አየር ላይ ይቆያል፣ ለአንድ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ) ብር በመክፈል ሰነዱን መግዘት ይችላሉ። ሰነዱ የያዘው
    • 4.1. የግዥ ዓይናቶች፡- ፣ የህትመት ሥራዎች ፣ የኦክስጅን ሲሊንደር መሙላት፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣የጥበቃ አገልግሎት ሥራ፣ የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት እና የተለያዩ ግዥዎች።
  5. ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ከሆስፒታሉ ግዥ እና ፋይናንስ ክፍል 200 (ሁለት መቶ ) በመግዛት መሙላት ይችላል።
  6. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፣30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል።
  7. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪል በሰዓቱ ባይገኙም የጨረታው ሣጥን ከመከፈት አያግድም።
  8. ተጫራቾች ዋጋ ቫት (VAT ) ብለው መሙላት ይኖርባቸዋል። ካልተጠቀሱ ታክስን እንዳልተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።
  9.  ሆስፒታሉ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁፕር ፣-09 13 36 86 18 መጠየቅ ይችላል።

በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-06-19
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid closing (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-19 14:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Batu General Hospital
  • Bid bond: 5000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር ለአንድ ሰነድ
  • Published: Jun 07, 2026
  • Posted at: 2026-06-08T09:16:43.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders