በአሪሲ ዞን መርቲ ወረዳ ማራሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጨዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በአሪሲ ዞን መርቲ ወረዳ ማራሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጨዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት ለ2019 ዓ.ም በጀት ከሃምሌ 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30/209 ዓ.ም ለ6 (ለስድት) ወር ለሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት መንኛውም ጨረታውን ለመካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ፣
1. የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ወይም ቢሮ የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና አግባብነት የለው 2018 የታደሰ የንግድ ሰራ ፍቃድ ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) የተመዘገቡ ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ / መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡
3. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 30 (ሰላሳ) ከፍሎ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ በወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውጥ በማስገባት መወዳደር አለባቸው።
5. ተጫራቾቹ የጨረታ ማስከበሪያ ከመቶ 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም በተመሰከረለት ቼክ እና የምግብ እህል ናሙና ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው።
6. በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅቶ የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማህበራት ቅድሚያ ይሰጣቸዋል። ይህ ካልተገኘ በጥሬ እህል እናወዳድራለን።
7. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀሚሮ ለ15 ተከታታይ ቀን በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን በስራ ቀን ከረፋዱ በ 4፡00 ሰዓት በወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም የህግ ታራሚ ኮሚቴዎች እና የማረሚያ ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ አበላት በተገኙበት ይከፈታል።
8. የወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
9. በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅቶ የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማህበረት በማረሚያ ቤቱ ውስጥ በተዘጋጀ ማብሰያ ቤት ውስጥ ምግብ አብስሎ መቅረብ የሚችል።
10. ማረሚያ ቤቱ የሚገኘበት አድራሻ በአሪሲ ዞን መርቲ ወረዳ አቦምሳ ከተማ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 21 48 77 47/ 09 20 07 83 39
በኦሮሚያ ማረሚያ በቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን አርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት
አቦምሳ
Tender details
- Deadline: 2026-06-22
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀሚሮ ለ15 ተከታታይ ቀን በአየር ላይ ውሎ
- Bid opening: 2026-06-23 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀሚሮ ለ15 ተከታታይ ቀን በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን በስራ ቀን ከረፋዱ በ 4፡00 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Merti Woreda Correctional Office
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 30 ብር
- Published: Jun 07, 2026
- Posted at: 2026-06-08T09:29:24.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.