በአርሲ ዞን ማረሚያ ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት የ2018 ዓ.ም በጀት ከሐምሌ 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30/2019 ዓ.ም ለ 6 ወር (ስድስት ወር) ለሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በአርሲ ዞን ማረሚያ ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት የ2018 ዓ.ም በጀት ከሐምሌ 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30/2019 ዓ.ም ለ 6 ወር (ስድስት ወር) ለሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ማንኛውም ጨረታውን ለመካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ፡-

1. ተወዳዳሪዎች የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ወይም ቢሮ ውስጥ የተመዘገቡና የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና አግባብነት የለው 2018 የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል።

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) የተመዘገቡ ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው።

3. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) ከፍሎ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

5. ተጫራቾቹ የጨረታ ማስከበሪያ ከመቶ 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም በተመሰከረለት ቼክ እና የምግብ እህል ናሙና ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው።

6. በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅቶ የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማህበራት ቅድሚያ ይሰጣቸዋል። ይህ ካልተገኘ በጥሬ እህል እናወዳድራለን።

7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን በስራ ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት በዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም የህግ ታራሚ ኮሚቴዎች እና የማረሚያ ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት ይከፈታል

8. የዞኑ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅቶ የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማህበራት በማረሚያ ቤቱ ውስጥ በተዘጋጀ ማብሰያ ቤት ውስጥ ምግብ አብስሎ መቅረብ የሚችል።

10. ማረሚያ ቤቱ የሚገኝበት ከተማ በአርሲ ዞን አሰላ ማረሚያ ቤት።

ለበለጠ መረጀ በስልክ ቁጥር 022 331 1040/ 09 13 43 99 72

በኦሮሚያ ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የአርሲ ዞን ማረሚያ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-25
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በስራ ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-25 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በስራ ቀን ከረፋዱ በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Oromia Prisons Administration Commission Arsi Zone Correctional facility
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 20.00 ብር
  • Published: Jun 07, 2026
  • Posted at: 2026-06-08T09:41:32.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders