የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር  DCE/ SF/63/2026፣ DCE/SM/64/2026፣ DCE/SF/65/2026፣ DCE/SF/66/2026፣ DCE/SF/67/2026 እና DCE/ SF/68/2026

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የዕቃው አይነት

 

የፕሮጀከት ስም

 

የጨረታ ቁጥር

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

Supply & Fix 40MM thick plywood flush wooden doors

ለፌዴራል ማረሚያ ቤት

DCE/SF/63/2026

ሰኔ 17/2018 . ከቀኑ 745 ሰዓት

ሰኔ 17/2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት

200,000.00

Supply 6KG ABCE class of fire Extinguisher & Fire hydrant Cabinet

ለፌዴራል ማረሚያ ቤት

DCE/SM/64/2026

 

ሰኔ 17/2018 . ከቀኑ 815 ሰዓት

ሰኔ 17/2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት

100,000.00

 

Supply & Fix data /tele system

ለፌዴራል ማረሚያ ቤት

 

DCE/SF/65/2026

ሰኔ 17/2018 . ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

ሰኔ 17/2018 . ከቀኑ 845 ሰዓት

100,000.00

 

Supply & Fix Signage & Furniture

ለፌዴራል ማረሚያ ቤት

DCE/ SF/66/2026

ሰኔ 17/2018 . ከቀኑ 845 ሰዓት

ሰኔ 17/2018 . ከቀኑ 900 ሰዓት

100,000.00

 

Supply & Fix Cementations Acrylic based enulusion cementation & bitumenious APP modified Membrane water proofing

ለፌዴራል ማረሚያ ቤት

 

DCE/ SE/67/2026

ሰኔ 17/2018 . ከቀኑ 915 ሰዓት

ሰኔ 17/2018 . ከቀኑ 930 ሰዓት

100,000.00

 

Supply & Fix Domestic water boots, hot water circulator, domestic hot water heater pump & domestic hot water storage tank

ለፌዴራል ማረሚያ ቤት

 

DCE/ SF/68 /2026

ሰኔ 17/2018 . ከቀኑ 930 ሰዓት

 

ሰኔ 17/2018 . ከቀኑ 945 ሰዓት

 

100,000.00

 

ስለሆነም 

1.ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፤ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን ሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ ... ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ Bid Bond ማቅረብ ይኖርበታል። የጨረታ “ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠና የተረጋገጠ (CPO) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተዘረዘረው ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይቻላል።

5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞው መ.ኮ.ድ ግቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 440 3434
ማዞሪያ 011 442-2270/71/72

E-mail አድራሻ Info@dce-et.com  
የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com  ፖ.ሳ.ቁ 3414

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-24
  • Bid closing time: 15:30
  • Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ሰአት በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-24 15:45
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ሰአት በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
  • Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published: Jun 08, 2026
  • Posted at: 2026-06-09T07:42:24.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders