የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and fix Aluminum Window & Door, GRP Tanks, Fire Fighting Pumps & CCTV system ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/74/2026፣ DCE/SF/75/2026፣ DCE/SF/76/2026 እና DCE/SF/77/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and fix Aluminum Window & Door, GRP Tanks, Fire Fighting Pumps & CCTV system ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃውን ዓይነት |
የፕሮጀክት ስም |
የጨረታ ቁጥር
|
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
1 |
Supply and fix Aluminum Framed Window, window door, & Frameless tempered glass partition walls& doors |
ፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታ ፕሮጀክት |
DCE/SF/74/2026
|
ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓም 4፡00 ሰዓት
|
ሰኔ 24 ቀን 208 ዓም 4፡15 ሰዓት |
200,000
|
|
2 |
Fix, Test and Commission Of GRP Tanks |
ፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታ ፕሮጀክት |
DCE/SF/75/2026 |
ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓም 4፡15 ሰዓት |
ሰኔ 24 ቀን 208 ዓም 4፡30 ሰዓት |
100,000
|
|
3 |
Supply, Fix, Test and Commissioning Fire Fighting Pumps |
ፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታ ፕሮጀክት |
DCE/SF/76/2026 |
ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓም 4፡30 ሰዓት |
ሰኔ 24 ቀን 208 ዓም 4፡45 ሰዓት |
100,000 |
|
4 |
Supply and fix CCTV system |
ፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታ ፕሮጀክት |
DCE/SF/77/2026 |
ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡15 ሰዓት |
ሰኔ 24 ቀን 208 ዓም 8፡30 ሰዓት |
100,000 |
ስለሆነም:-
1. ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ… ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በሠንጠዥ በተገለፀው መሠረት በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ለ120 (አንድ መቶ ሃያ) Calendar days ፀንቶ የሚቆይ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር እና ብዛት መሠረት መሆን ይኖርበታል
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ገቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 440-3434
ማዞሪያ 011 442-2270/71/72
E-mail አድራሻ Info@dce_et.com
የድረ ገፅ አድራሻ www.dce_et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ.011 440-0471/0114-
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
Tender details
- Deadline: 2026-07-01
- Bid closing time: 14:15
- Bid closing (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
- Bid opening: 2026-07-01 14:30
- Bid opening (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: FDRE Defense Construction Enterprise
- Buyer address: መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ባህር ዳር ዙሪያ ሮቢት ባታ ቀበሌ ወደ ውስጥ 4 ኪ.ሜ ገባ ብሎ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/
- Published: Jun 10, 2026
- Posted at: 2026-06-10T07:34:08.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.