የሳሪስ ልማት ገበያ አዲስ ሕይወት አ.ማ. የቢሮ እድሣት እና የሱቅ አካይ ግድግዳ ሥራዎች (Office renovation and Shop partitions wall work) ስራ በጨረታ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር
SARIS LIMATE GEBEYA ADDIS HIWOT SHARE COMPANY
011-142 2121 አዲስ አበባ (Addis Ababa)
የቢሮ እድሣት እና የሱቅ አካይ ግድግዳ ሥራዎች (Office renovation and Shop partitions wall work) ስራ ጨረታ
የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ሕይወት አ/ማ በG+5 ህንጻ ላይ እየተገለገለበት የሚገኘውን ቢሮውን እድሣት ሥረ እና በፎቁ ውስጥ ለንግድ ቤቶች በተዘጋጁት ክፍት ቦታዎች ላይ የግንባታ ሥራዎችን ብቃት ያላቸውን ደረጃ 5 እና በላይ ኮንትራክተሮችን በጨረታ በመጋበዝ ማሰራት ይፈልጋል።
1.የስራ ዝርዝር የቢሮ እድሣት እና የሱቅ አካይ ግድግዳ ሥራዎች ( Office renovation and Shop partitions wall work)
2. የሚካተቱት ስራዎች- ሁሉም ሥራዎች በጨረታ ዶክመንት ውስጥ ተካተዋል።
3. የተጫራቾች መስፈርት : የንግድ ፈቃድ፤ የግብር መለያ (TIN) እና VAI የተመዘገቡ በተጨማሪም በጨረታ ዶክመንት ውስጥ በተጠየቁት እና በተቀመጡት መሥፈርቶች
4. የጨረታ ሰነድ፡- የጨረታ ሰነድ ከአ/ማ ፅህፈት ቤት ቢሮ ቁጥር 502 በስራ ሰዓት በ500 ብር መግዛት ይችላሉ
5. የጨረታ ማቅረቢያ ተጫራቾች የቴክኒክ እና የፋይናንስ ኦርጅናልና ኮፒ በተለያየ ኤንቨሎፕ በማሸግ ኤንቨሎፑ ላይ በመፃፍ እንዲሁም ሲፒኦ ለብቻ ታሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. የመጨረሻ ቀን የመጨረሻ መክፈቻ ቀን በ15ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በ4፡30 ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
7. ተወዳዳሪዎች የሥራ ቦታውን መጎብኘት እና ያላቸውንም ጥያቄዎች መጠየቅ ይችላሉ።
8. ማሳሰቢያ
አ/ማ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
አድራሻ- በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 6 (ሳሪስ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የባቡር ትኬት መቁረጫ ፊት ለፊት፣ ከሪዩስ ኢንጂነሪንግ አጠገብ የሚገኘው የሳሪስ ገበያ ማዕከል ህንፃ ቢሮ ቁጥር 502
ለበለጠ መረጃ 011 442 2121/ 09 10 87 00 41
Tender details
- Deadline: 2026-06-24
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የመጨረሻ ቀን በ15ኛዉ ቀን 4፡00
- Bid opening: 2026-06-24 12:00
- Bid opening (note): የመጨረሻ ቀን በ15ኛዉ ቀን 4፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Saris Development Market Addis Hiwot S.C.
- Bid document price: 500 ብር
- Published: Jun 10, 2026
- Posted at: 2026-06-10T08:31:23.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.