የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት |
|||
|
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ |
ይዞታው ስፋት |
የይዞታው አይነት/ የሚሰጠው አገልገሎት |
|||||
|
1 |
አቶ ለገሰ ሙለታ ያሚ እና የሰውዘር አለበል ኃይሉ |
ተበዳሪዎች |
ሻሸመኔ ከተማ አስቼ ክ/ከተማ አዋሾ ወረዳ 01 ቀበሌ |
WBIFBG/A/ L/937/09 |
5000 |
ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ |
38,071,965.73 |
03/11/18 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
2 |
አቶ ማስረሻ ታደሰ |
ተበዳሪው |
ፍቼ ከተማ ቡርቃ ጉራ ወረዳ |
1356/M-27/2006 |
400 |
የንግድ ህንጻ |
1,960,015.85 |
03/11/18 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
3 |
አቶ ተመስገን ጫላ ጃለታ |
ተበዳሪው |
ሽገር ከተማ ፉሪ/ክ/ከ የቀድሞ ወረዳ 4 |
L/349/2003/ B6/P1 |
468 |
መኖሪያ ቤት |
21,582,351.71 |
03/11/18 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት |
|
4 |
ሪሳ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ተበዳሪው |
አርሲ ዞን ሳጉሬ ከተማ ቀበሌ 02 |
5/3066/001/ 2441/2015 |
209 |
የንግድ ቤት |
1,814,003.20 |
03/11/18 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
5 |
ሪሳ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ነፃነት ናስር |
አርሲ ዞን አሰላ ከተማ ቀበሌ 10 |
10651/91/97 |
200 |
መኖሪያ ቤት |
2,567,870.84 |
03/11/18 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
በመሆኑም፡-
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
2. ከተ.ቁ 1-3 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን በተራ ቁጥር 4-5 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው አሰላ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ነው።
3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
4. ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋ/መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-07-10
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-10 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 10, 2026
- Posted at: 2026-06-10T09:28:16.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.