የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ጂ+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and fix Wooden Door ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/ SF/78/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ጂ+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and fix Wooden Door ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
የዕቃው አይነት |
የፕሮጀክት ስም |
የጨረታ ቁጥር |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
Supply and fi× Wooden Door |
ለጃንሜዳ ጂ+10 ግንባታ ፕሮጀክት |
DCE/ SF/78/2026 |
ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም 5፡00 ሰዓት |
ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም 5፡15 ሰዓት |
200,000.00
|
ስለሆነም ፡-
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልጽ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት ( ታክስ ክሊራንስ ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በእቅረቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን ሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ… ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ Bid Bond ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡ የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠና የተረጋገጠ (C.P.O) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተዘረዘረው ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
- ኢንተርፕራይዙ ጨታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞው መ.ኮ.ድ ገቢ የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 440-3434
ማዞሪያ 011 442-2270/71/72
E-mail አድራሻ Info@dce-et.com
የድረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
Tender details
- Deadline: 2026-06-26
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-06-26 11:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
- Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
- Bid bond: 200,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Jun 12, 2026
- Posted at: 2026-06-12T08:55:47.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.