ሃናን ኬ ፕላዛ ህንፃ የደህንነት እና የጥበቃ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ሃናን ኬ ፕላዛ ህንፃ የደህንነት እና የጥበቃ አገልግሎት ማግኘት በማስፈለጉ በጥበቃ ዘርፍ የተሰማራችሁ እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ከጎላጎል ሀንፃ አለፍ ብሎ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ከያዶናይ ህንፃ አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ (9ነኛ ወለል የቢሮ ቁጥር F9-05) ዘንድ በመቅረብ ቴክኒካል እና ፋይናሻል ሰነዶችን ከፕሮፖዛል ጋር ኦርጅናል እና ኮፒ በሰም የታሸገ በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ተጫራቾች ድርጅቶች:
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፤
- የቫት ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት፤
- ከሚመለከታቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች የጥበቃ ዘርፍ ፍቃድ፤
- ታክስ ክሊራንስ
- ከፍተኛ የ24 ሰዓት የቁጥጥር ስራ ብቃት እና የዳበረ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ በተለይ የሞሎች እና የገበያ ማዕከላት፤
- ለሚመድባቸው የጥበቃ ሰራተኞች በስራ ሰዓት ሙሉ ኢንሹራንስ ያለው፤
- በድርጅታችን ላይ ለሚደርስ ንብረት ጥፋት ወይም ጉዳት ኢንሹራንስ ያለው፤
ማሳሰቢያ
- አስፈላጊውን የቴክኒካል ሰነድ ግምገማ ብቁ የሆነው ለተገኙ ድርጅቶች ብቻ የፋይናንሻል ሰነድ በማየት ለቃለ መጠይቅ የምንጠራ መሆኑን እናሳውቃለን።
- ድርጅቱ ይህን የጨረታ ማስታወቂያ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት አንስቶ ለአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ነው።
- አድራሻ:- ከጎላጎል ህንፃ አለፍ ብሎ ወደ ቦሌ ኤድናሞል በሚወስደው መንገድ ከያዶናይ ህንፃ አጠገብ
- ስልክ ቁጥር፡- 09 21 07 07 01/ 09 83 60 22 27
ሃናን ኬ ፕላዛ
Tender details
- Deadline: 2026-06-18
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት አንስቶ ለአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ነው
- Bid opening: 2026-06-18 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Hanan K Plaza
- Published: Jun 13, 2026
- Posted at: 2026-06-13T07:26:28.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.