Cleaning and janitorial services

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል

Description

ማረሚያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የግዥ የጨረታ ቁጥር (01/001-05/2019) ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ/ም ገፅ 26 ላይ በወጣው አ/ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ የወጣ ሲሆን ሆኖም የበጀት ዓመቱ 2010 የተባለው በስህተት ሲሆን በ2019 በጀት ዓመት በሚል የታረመ መሆኑን እንዲሁም የባንክ ቁጥር 1000009650559 መሆኑን እንገልፃለን።

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a2a71910a538a5de1000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-06-23
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-23 10:30
  • Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው የስራ ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Administration Women, Youth and Social Affairs
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Jun 13, 2026)
  • Posted at: 2026-06-13T07:31:55.000Z
← Back to all tenders