የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት በድጋሜ የወጣ 2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት የሚውል የግቢ ፅዳት አገልግሎት፣ ከለር ፕሪንተር እና ፕሪንተር፣ ዚብራ ሌንስ፣ ካሜራው ላይ የሚገጠም የካሜራ ላይት እና ሄድፎን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማፀዳት/ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት በድጋሜ የወጣ 2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚውል የግቢ ፅዳት አገልግሎት፣ በድጋሜ የወጣ ከለር ፕሪንተር እና ፕሪንተር ፣ ዚብራ ሌንስ ፣ ካሜራው ላይ የሚገጠም የካሜራ ላይት እና ሄድፎን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማፀዳት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች፡-

1. በሚወዳደሩበት ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው

2. የግዥውመጠን ብር ከ200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ መሆን አለባቸው፡፡

3. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሰውን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸውጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

4. የግዥ ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /Specification/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡ ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ከገንዘብ ያዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር13 መግዛት ይችላሉ

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የ2019 ዓ.ም በጀት አመት የሚውል የግቢ ፅዳት አገልግሎት /10,000.00/አስር ሺህ ብር/፣ ከለር ፕሪንተር እና ፕሪንተር 50,000.00 ሃምሳ ሺህ/ እና ዜብራ ሌንስ ፣ ካሜራው ላይ የሚገጠም የካሜራ ላይት እና ሄድፎን 100,000.00/ አንድ መቶ ሺህ ብር/ማቅረብ የሚችል ፡፡ ነገር ግን በመመሪያው መሠረት ልዩ አስተያይት የሚደረግላችው ከጥቃቅን ተቋም የድጋፍ ደብዳቤ ለመስሪያ ቤቱ ማፃፍ አለባቸው፡፡

6. የጨረታ ሰነድ ተሞልቶ ከጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ ጋር ተያይዞ በፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የሞሉትን የግዥ ዓይነት በመጥቀስ ግልጽ ጨረታ የሚል ተጽፎበት ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት እና በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን መግባት ይኖርበታል፡፡

7. የመልካም ሥራ አፈፃዐም ቢያንስ 2 (ሁለት) ዓመት ከተለያዩ ከመንግሥት መሥራቤቶች ብቻ ማቅረብ የሚችሉ

8. ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትምህርት ቢሮ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ክፍል ጨረታው ይከፈታል፡፡

9. የጨረታ መክፈቻው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበአል ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

10. ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ትምህርት ቢሮ በግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል በግንባር በመቅረብ በፋከስ ቁጥር 058 222 0814 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 0583209939/058 226 62 67 በመደወል ማግኘት ይቻላል፡፡

11.ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-29
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት እና በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-29 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት እና በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Amhara National Region Authority Education Bureau
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/ ለእያንዳንዱ
  • Published: Jun 14, 2026
  • Posted at: 2026-06-15T08:22:43.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders