መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት Diesel Forklift በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር 22/2018

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት Diesel Forklift በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የአቅራቢነት፣ የአምራችነት ወይም አስመጪ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ አምራቾችኆ አቅራቢች እና አስመጪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ከሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስና አካውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ማክሰኞ ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳወቃለን።

ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ፡- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል።

ማስታወሻ፡- ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011 417 4904 መደወል ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-06-30
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-06-30 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Defence Construction Materials Manufacturing Enterprise
  • Buyer address: ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published: Jun 14, 2026
  • Posted at: 2026-06-15T08:30:52.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders