በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ቡራ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቡራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የጎርፍ መንገድ (DITCH) ለማሰራት ይፈልጋል
Description
3ተኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ቡራ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቡራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የጎርፍ መንገድ (DITCH) እንድስራላችው በጠየቁት መስረት የጀማር አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች እና የግንባታ ሥር የተስማሩ የሥራ ፍቃድ ያላችው ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት፡-
- በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉና ፍቃድ ያድሱ፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤
- የግብር ከፋይነት መለያ ሠርቴፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
- በዘርፉ በአቅራቢነት መመዝገቢያ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ በፋይናንስ ህግ መሠረት 3% ዊዝሆልድ መክፈል የሚችሉ፤
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ የምያቀርበው ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) ብቻ ቡራ ወረዳ ገ/ቅ/ጽ/ቤት ከፍለው መግዛት የሚችሉ፤
- ጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን ኦርጅናል እና ኮፒ በሰም ታሽጎ በሁሉም ዶክመንት ላይ ህጋዊ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 በተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 7፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ቡራ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በቢሮ ቁጥር 8 ይከፈታል፤
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
- ጨረታው መዝጊያ ና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታና ሰዓት ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ ስልክ 0912 646 535
የቡራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-23
- Publishing entity: Sidama Zone Bura Woreda Finance & Economic Development office
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 300 (ሶስት መቶ ብር)
- Published: Jun 13, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.