የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆሰፒታል ተኝቶ ለሚታከሙ ታማሚዎች ምግብ ለማቅረብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆሰፒታል ተኝቶ ለሚታከሙ ታማሚዎች ምግብ ለማቅረብ, በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማቅረብ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ።

ሀ. የተወዳዳሪዎች መመሪያ

ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ እና 2018/2019 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማስረጃ የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የተመዘገበ ንግድ ፍቃድ ማስረጃ እና የምስክር ወረቀት ማስረጃ ከመወዳደሪያ ሀሳብ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው።

1. ማንኛውም ተወዳዳሪ በዚህ ፍቃድ ያለውና ግብር ከፍሎ ፍቃድ ያደሰበትና Withholding 3%/VAT ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ተወዳዳሪዎች የጨረታውን መወዳደሪያ ሰነድ በታሸገ ፖስታ በ7/9/18 እስከ 25/9/18 ዓ.ም ድረስ በ ሥራ ቀን እንደሁም ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ ማቅረብ የሚችሉ፣ ጨረታው በ 25/9/18 ከጠዋቱ 04:30 ሰአት ላይ ይታሸጋል (ይዘጋል)።

3. ጨረታው የሚከፈተው በ 25/9/2018...- ከጠዋቱ 05:00 ሰአት ይሆናል።

4. ተወዳዳሪዎች የመወዳደርያ ሂሳብ በተጠቀሰው specification የገበያውን ሁኔታ ያማከለ መሆን አለበት።

5. ተወዳዳርዎች ተወዳደርው ያሸነፏቸውን አይነት ዝርዝሮች በታዘዙት መሠረት ማቅረብ ይኖረባቸዋል።

6. የጨረታው ሰነድ 07/09/2018-እስከ-25/09/2018-ድረስ ከኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ፋይናንስ ግዥ ቁ.1 ተገኝቶ በ 500ብር የማይመለስ መግዛት ይቻላል።

7. ሰነዱ ሰረዝ ደለዝ የሌለው መሆን ይኖርበታል።

8. ከንግድ ፍቃድ ጋር ተመሳሳይ የሆነ የከብ ማህተም ዋጋ ማቅረብያው በታሸገ ፖስታ ላይ ሊደረግ ይገባል።

9. አንድ ድርጅት ባቀረበው ዋጋ ላይ ተነተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።

10, መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በግማሽ ወይንም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

11. ተወዳደሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO 20,000 ብር ወይም ካሽ ማስያዝ አለበት።

12. ይህ ጨረታ ተወዳዳሪ በሰዓቱ ባይገኝም በሰዓቱ ይከፈታል።

13. የጨረታው የመወደዳደሪያ ሀሳብ ኦሪጂናል እና አንድ ፎቶ ኮፒ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይቀርባል።

የመ/ቤቱ ስም እና አድራሻ ስልክ ቁጥር፡-011 131 03611 / 09 19 41 41 26

በሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-06-29
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በ 25/9/18 ከጠዋቱ 04:30 ሰአት
  • Bid opening: 2026-06-29 12:00
  • Bid opening (note): በ 25/9/2018 ከጠዋቱ 05:00 ሰአት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Kuyu General Hospital
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: Jun 14, 2026
  • Posted at: 2026-06-15T11:58:33.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders