Property and building foreclosure

በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፍ/ቤት የፍ/ብሔር ዳኝነት 180 ካሬ ቦታ ጅምር ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ

ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍርድ ባለመብቶች እነ አቶ ጌታው ተፈሪ (2 ሰዎች) እና በፍርድ ባለዕዳ አቶ ድጋፌ ታምሩ መካከል ስላው አፈፃፀም ክርክር የፍርድ ባለዕዳ እንደ ፍርዱ ሊፈጽም ስላልቻለ የአቶ ድጋፌ ታምሩ 180 ካ/ሜ ጅምር ቤት የሆነ ንብረት በአረርቲ 02 ቀበሌ የሚገኝ በአዋሳኝ በምስራቅ አደፍርስ ፣ በምዕራብ መንገድ ፣ በሰሜን ይመኝ ፣በደቡብ አቡስ የሚያዋስነው 180 ካሬ ቦታ ጅምር ቤት መነሻ ግምቱ 503,580 (አምስት መቶ ሶስት ሺህ አምስት መቶ ሰማኒያ ብር የሆነ ንብረት በግልጽ ጨረታ በመነሻ ዋጋቸው በሐምሌ 03 ቀን 2018 ዓ/ም ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ከጠዋቱ 3፡00 –5፡00 ሰዓት በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ለንብረቱ መሸጥ ምክንያት የሆነውና በፍርድ የተወሰነው ገንዘብ ልክ 265,000 /ሁለት መቶ ስልሳ አምስት ሺህ ብር/ ነው።

በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ

ፍ / ቤት የፍ/ ብሔር ዳኝነት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-10
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-07-10 11:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Menjar Shenkora Woreda Court
  • Published on: Addis Zemen (Jun 16, 2026)
  • Posted at: 2026-06-16T08:45:12.000Z
← Back to all tenders
Could not load content