የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ኮንትራት ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን የበሰሉ ምግቦችን አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ኮንትራት ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን የበሰሉ ምግቦችን አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም አግባብነት ያላቸውን ሁሉ በጨረታው እየጋበዝን
1. ተጫራቾች ለተወዳደሩበት የአቅርቦት አይነት የተዛመደ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን-ነበር ማቅረብ የሚችሉ።
4. የግዥው መጠን ከ200,000 በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ።
5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር ከ1-4 የተገለፁትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታው ኦርጅናል ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይጠበቃል።
6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የስራ ቀናት ከሆስፒታሉ ግዥ ክፍል የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ማግኘት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ከሚያቀርበው ጠቅላላ ዋጋ 2% ሲፒኦ ከኦርጅናሉ የጨረታ ጋር በማያያዝ በታሸገ ፖስታ ሙሉ ስምና አድራሻ ጽፎ ማቅረብ ይኖርበታል። በተጨማሪም ኦርጅናል ሰነዱ እና ፎቶ ኮፒ ለብቻው ሙሉ አድራሻው ተጽፎ በጥንቃቄ ታሽጎ መቅረብ አለበት።
8. የጨረታው ተሳታፊዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በማስታወቂያ በወጣበት በመጨረሻ በ16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 4፡00 ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ይከፈታል።
9. ሆስፒታሉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10 ሆስፒታሉ ቫት 75% እና ዊዝ ሆልድ (3%) ቆርጦ የሚያስቀር መሆኑን።
11. ውድድሩ የሚካሄደው በሎት ነው
የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-07-02
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው በማስታወቂያ በወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 4፡00
- Bid opening: 2026-07-02 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው በማስታወቂያ በወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 4፡30
- Region: Amhara
- Publishing entity: Dessie General Specialized Hospital
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: Jun 15, 2026
- Posted at: 2026-06-16T09:00:17.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.