የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ማረሚያ ቤት የበሰለ ምግብ ለሕግ ታራሚዎች ማቅረብ ለሚችሉ ለጥቃቅንና አነስተኛ ማኅበራት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

Description

የበሰለ ምግብ ለሕግ ታራሚዎች ማቅረብ ለሚችሉ ለጥቃቅንና አነስተኛ ማኅበራት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የምሥራቅ ሐረርጌ ማረሚያ ቤት በሐረር ለሚገኙ ለሕግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የበሰለ ምግብ ጥራቱን የጠበቀ ለአንድ ሰው በቀን 40.60 (አርባ ብር ከስልሳ ሳንቲም) በቀን ተሰልቶ የሚከፈል ቁርስ፣ ምሳ፣እራት እንዲሁም ለምግብ ማብሰያ የሚውል መብራት፣ ውሃ፣ የማገዶ እንጨት እና የተለያዩ የጉልበት ሠራተኞች ከፍያ ዋጋ ተካቶበት ማቅረብ ለሚችሉ ጥቃቅንና አነስተኛ ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ከሐምሌ/1/2018 ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/10/2019 ለአንድ ዓመት የበሰለ ምግብ ማቅረብ ለሚችሉ ማኀበራት የወጣ ጨረታ።

1. ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ ሆኖ የከፈለበትን ማስረጃ ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ የሚችል።

2. ለሚከፈለው ገንዘብ ሕጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

3. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 50 (ሀምሳ ብር) በመከፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከዞኑ ማረሚያ ቤት በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቶች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በዞኑ ማረሚያ ቤት ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር አለባቸው።

5.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 80,000.00 ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተመሰከረለት ቼክ сро ጨረታው ላይ ማቅረብ አለበት።

6. ጨረታው በአዲሰ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ቀናት አየር ላይ ከቆየ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 3:30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት በማረሚያ ቤት ውስጥ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ኮሚቴ ባሉበት እና የመ/ቤቱ ኮሚቴ ባለበት ጨረታው በይፉ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ከሆነ በተከታዩ የሥራ ቀን ይከፈታል።

7. ማረሚያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. መ/ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ውሉን የመሰረዝም ሆነ የማቋረጥ መብት አለው።

9. ምግብ የሚበስለው በማረሚያ ቤት ውስጥ በተዘጋጀው ማብሰያ ቤት ውስጥ ሆኖ የማብሰያ ዕቃ የመሥሪያ ቤቱ እንዳለ ሆኖ የጎደለውን ዕቃ ባለቤቱ ማቅረብና ማሟላት የሚችል መሆን አለበት።

10. የምግብ እህልና ማጣፈጫዎችን ሚኖ ላይ በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ወይም መመግብ የሚችል መሆን አለበት።

  • ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0256660866/0256661619
  • ሞባይል 0915054945/091032905 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ማረሚያ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-02
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ቀናት አየር ላይ ከቆየ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 3:30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-07-02 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ቀናት አየር ላይ ከቆየ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4:00 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: East Hararge Zone Correctional Facility
  • Bid bond: 80,000.00 ብር
  • Bid document price: 50.00 ብር
  • Published: Jun 17, 2026
  • Posted at: 2026-06-17T08:01:43.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders