ዓባይ ባንክ አ.ማ. ለድርጅት እና የኢንዱስትሪ ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 76/2018
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ/ የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ (ካርታ)ቁጥር |
የንብረቱ አይነት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ |
|||||
|
አበዳሪው ቅ/ፍ |
ከተማ |
ወረዳ |
ቀበሌ |
የቤት.ቁ |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
1 |
አለምሰገድ ካሳሁን |
ተበዳሪው |
ባሕርዳር |
ባሕርዳር |
|
04 |
|
236ካ/ሜ |
ፈ/ክ/ከ/997/13 |
ለድርጅት |
20,414,274 .00 |
ሐምሌ 14/2018 ዓ.ም. |
ጠዋት ከ4፡00 -6:00 |
|
2 |
ገዛኽኝ ደመላሽ |
ወከት የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማ |
አምስት ኪሎ |
ባሕርዳር
|
|
ግ20 |
|
5000ካ/ሜ |
ባህኢፓ/0084/09 |
የኢንዱስትሪ ቦታ
|
44,975,019.00
|
ሐምሌ 14/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት ከ8፡00 -10:00 |
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል። የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሲሰጥ ይችላል።
4. በተ.ቁ 1 እና 2 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚካሄደው በባሕርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት ነው።
5. ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል።
6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 9736 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-07-21
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-21 16:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Abay Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 17, 2026
- Posted at: 2026-06-17T08:07:18.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.