በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር-ESLSE/P&T/ REQ/2025/02998

በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት ዓመት ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትፈልጋል።

  • ሎት አስራ አራት፦ የመመገቢያ ወንበሮች
  • ሎት-አስራ አምስት-የቡና እና የሻይ ማሽን

በዚህም መሠረት፡-

  1. በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣የቫት የምስክር ወረቀት፤የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በመንግሥት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልገሎት ድህረ ገፅ (web site) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስክር ወረቀት።
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)::
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድህረ-ገጽ(www.ESLSE.COM) ላይ በERP SYSTEM፣ በዋና መ/ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
  5. የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል።
  6. የጨረታ ማስያዣ ለእያንዳንዱ ሎቶች ሲ.ፒ.ኦ 50,000 ብር (ከንግድ ባንክ፤ከህብረት ባንክ እና ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ብቻ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል።
  7. ለሁሉም ሎቶች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በቅ/ጽ/ቤቱ ሲፒኦ መቅረብ ግዴታ ነው።
  8. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 0221162194 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ

ሎጀስቲክስ ማዕከል


Tender details

  • Deadline: 2026-06-30
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል።
  • Bid opening: 2026-06-30 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል።
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise
  • Buyer address: ሳሪስ አቦ ቤተክርስቲያን አጠገብ ያለው የጉምሩክ ግቢ/ የቀላል ባቡር ግቢ አጠገብ የድሮ ኮሜት ግቢ ውስጥ
  • Bid bond: 50,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published: Jun 18, 2026
  • Posted at: 2026-06-18T11:29:01.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders