የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለጋሻ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Electric Materials በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር መሰፋ/ብ/ግ/ጨ/ 019/2018

የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለጋሻ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፁትን Electric Materials በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • Electric copper power cables and wire

በዚህም መሠረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው የምትሳተፉ መሆኑን እንገልፃለን።

1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ VAT Registration Certeficate/ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተመዘገቡ እና የቲን ሰርተፊኬት የብቃት ሰርተፊኬት Tax clearance certificate የመንግሰት የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።

2 ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል መ/ሰ/ፋ ግዥ ቡድን ክፍል ቢሮ ቁጥር 015 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማለትም ብር 250,000 /ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ/ በባንክ በተመሰከረለት /ሲ.ፒ.ኦ/ በሁኔታላይ ያልተመሰረት የባንክ ጋራንቲ ብቻ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ስም ከጨረታው ኦርጅናል ቴክኒካል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል ሰነዶቻቸውን ኦሪጂናል እና አንድ ኮፒ ለየብቻ ተለይቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት ቢሮ ቁጥር 015 በመምጣት መሥሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባትይችላሉ። እንዲሁም ተያያዥ ዶክመንቶች ማቅረብ አለባቸው።

5. ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ልክ 8፡00 ሰአት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእለቱ ከጠዋቱ 8:30 መ.ሰ.ፋ ግዥ ቡድን ይከፈታል።

6. የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በጽሁፍ የሚገለጽላቸው እና የውል ስምምነት የሚፈፅሙ ይሆናል።

7. በጨረታ ያላሸነፉ ድርጅቶች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

8.ፋውንዴሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስዳው ላንድ ማርክ ሆስፒታል አጠገብ

ስልክ ቁጥር 0115 572 752

መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-07-06
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ልክ 8፡00 ሰአት
  • Bid opening: 2026-07-06 14:30
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ልክ 8፡30 ሰአት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Defense Force Foundation
  • Buyer address: ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ ናዝራ ሆቴል ፊት ለፊት ጫካ ቡና አጠገብ
  • Bid bond: 250,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: Jun 20, 2026
  • Posted at: 2026-06-20T07:38:20.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders