የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረምያ ቤት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ "DESIGN, SUPPLY, INSTALLATION, TESTING & COMMISSIONING OF HOSPITAL WATER TREATMENT PLANT" ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/85/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረምያ ቤት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ "DESIGN, SUPPLY, INSTALIION, TESTING & COMMISSINING HOSPITAL AIER TRETEMENT PLAN" ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
የፕሮጀክት ስም |
የጨረታ ቁጥር |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ
|
|
1 |
"DESIGN, SUPPLY, INSTALTION, TESTING & COMMISSINING HOSPITAL WATER TRETEMENT PLAN |
ለፌዴራል ማረምያ ቤት
|
DCE/SF/85/2026
|
ሐምሌ 01/2018 ዓ.ም 4፡15 ሰዓት
|
ሐምሌ 01/2018 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት
|
100,000.00
|
ስለሆነም:-
1. ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ... ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፅው የብር መጠን በባንከ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋርማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው የስራ ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ጨረታ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላል።
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው ካለይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 440-3433/34
ማዞሪያ፡-011 442-2270/71/72 E-mail አድራሻ info@dce-et.com
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
Tender details
- Deadline: 2026-07-08
- Bid closing time: 10:15
- Bid opening: 2026-07-08 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
- Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
- Bid bond: 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published: Jun 21, 2026
- Posted at: 2026-06-22T09:09:01.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.