የሄልቬታስ አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጄክት ጽ/ቤት ኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያግዝ የሼድ ጥገና በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የሼድ ጥገና ሥራ

የሄልቬታስ አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጄክት ጽ/ቤት ኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያግዝ የሼድ ጥገና በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት መወዳደር ይችላሉ።

1. በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት

2 በሥራ መስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ማህበራት፣

3 ተጨማሪ እሴት ታክስ (ህል ተመዝጋቢ የሆኑ እና የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ማህበራት፣

4. ተጫራቾች ለጨረታ ካስገቡት ጠቅላላ ዋጋ ከተጨእሴ ታክስ ጋር 2% የጨረታ ማስከበሪያ በልቤታስ አካውንት ወጋገን ባንክ አካውንት ቁጥር 0863033111301 በማስገባት የባንክ ገቢ ማረጋገጨ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለበት።

5. የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ቢሮ (ሀዋሳ ፒያሳ በሚኘው ንብ ህንፃ ስምንተኛ ፎቅ በመቅረብ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 29/10/2018 (06/07/2026) ተከታታይ የሥራ ቀናትንና ሠዓት በመጠቀም ብር 1000 /አንድ ሽ ብር / በመክፈል መግዛት ይችላሉ፤

6. ጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቬሎፕ አንድ ኦሪጂናልና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል፡አንድ ኦሪጂናልና አንድ ኮፒ ቲክኒካል በአጠቃላይ በአንድ ትልቅ ኤንቬሎፕ ውስጥ በሰም በማሸግ እና በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስክ 29/10/2018 (06/07/2026) ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በሥራ ቀንና ሠዓት በሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት (ሀዋሳ ፒያሳ በሚኘው ንብ ህንፃ ስምንተኛ ፎቅ) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7. ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ከቀኑ 8.30 ሠዓት በሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት (ሀዋሳ ፒያሳ በሚኘው ንብ ህንፃ ስምንተኛ ፎቅ ፎቅ) ይከፈታል።

8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 0939064059/0911331955

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት

ሀዋሳ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-06
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-07-06 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺ ብር/
  • Published: Jun 21, 2026
  • Posted at: 2026-06-22T11:22:08.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders