Telecommunication equipment and services
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ Supply and Fix Satellite Dish System ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DC/ SF/84/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የ Supply and Fix Satellite dish system ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
የዕቃው አይነት |
የፕሮጀክት ስም |
የጨረታ ቁጥር |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
Supply and / Fix Satellite dish system |
ለሀረር ፌዴራል ፖሊስ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ፕሮጀክት |
DCE/SF/84/2026
|
ሀምሌ 1/2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት |
ሀምሌ 1/2018 ዓ.ም 4፡15 ሰዓት |
100,000.00
|
ስለሆነም ፡-
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የምስክር ወረቀት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስክሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅረቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘዘገቡ መሆኑን ሚያረጋግጥ ኮፒወዘተ... ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ Bid Bond ማቅረብ ይኖርበታል። የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠና የተረጋገጠ (CPO) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተዘረዘረው ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይቻላል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኢንቭሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞው
መ.ኮ.ድ ገቢ የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ በ114-42-22-70/71/2
E-mail አድራሻ [email protected]
የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
Tender details
- Deadline: 2026-07-08
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-07-08 10:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
- Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
- Bid bond: 100,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Jun 22, 2026)
- Posted at: 2026-06-23T08:58:21.000Z