የአዊ /ብሔ/ዞን/ከ/ፍ/ቤት የድርጅት ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም/ከሳሽ ካሳሁን ንጉሴ እና በአፈፃፀም/ተከሳሽ ሙሉቀን እንዳለው መካከል ስለአለው የአፈፀጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈፃፀም/ተከሳሽ ሙሉቀን እንዳለው ንብረት የሆነው በዳንግላ ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኘው በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ አታላይ አንዷለም፣ በሰሜን ገረመው ዘውዱ እንዲሁም በደቡብ ፈንታሁን ተስፋዬ የሚያዋስነው የድርጅት ቤት መነሻ ዋጋ ብር 9,019,543.03 (ዘጠኝ ሚሊዮን አስራ ዘጠኝ ሽህ አምስት መቶ አርባ ሶስት ብር ከዜሮ ሶስት ሳንቲም) ሳይጠብቅ በጫረታ የሚሸጥ ይሆናል፡፡ በመሆኑም ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ30 ተከታታይ ቀናት ማለትም ከሰኔ 15/2018 እስከ ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ የጨረታ ዋጋውን ¼ ኛውን ብር በማስያዝ እና አሸናፊው ቀሪውን ብር በቀጠሮው ቀን ይዞ መቅረብ አለበት ሲል ፍርድ ቤቱ አዝዟል፡፡

የአዊ /ብሔ/ዞን/ከ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-22
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-07-22 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Awi Nationality High Court
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 22, 2026
  • Posted at: 2026-06-23T13:29:27.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders