አማራ ባንክ አ.ማ. ኢንደስትሪ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር አማራ ባንክ 41/2018
አማራ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታውስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር |
የንብረቱዓይነት/የይዞታው አገልግሎት |
የጨረታመነሻ ዋጋ /ብር/ |
ጨረታውየሚከናወንበት |
|||||||
|
ከተማ |
ክ/ከተማ |
ወረዳ |
ቀበሌ |
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
||||||||||
|
1 |
ወርቁ መሀባው ሀይሉ |
አቶ ይህደጎ ፈረደጎላ |
ቦሌ መድህኒዓለም |
ጎንደር |
አዘዞ |
- |
20 |
3,000 ካ.ሜ |
10792/2008 |
ለኢንደስትሪ |
22,594,616.89 |
ሀምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከ 4:00 እስከ 5፡00 ሰዓት |
አማራ ባንክ አ.ማ ጎንደር ዲስትሪክት ቢሮ |
||
|
2 |
አቶ ዮናታን ተመስገን ካሳ |
ባህዳር |
መሽንቲ |
- |
- |
10,000 ካ.ሜ
|
ባህኢፓ 0288/2012 |
37,688,967.12
|
ሀምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከ 4:00 እስከ 5፡00 ሰዓት |
አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ |
|||||
|
ማሳሰቢያ |
||||||||||||||||
|
1 |
ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) ብቻ በአማራ ባንክ አማ ስም በማሰራት; በማስያዝ እና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ። |
8 |
ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፤ ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች፤ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል:: ነገር ግን ተበዳሪውም ሆነ መያዣ ሰጪዉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል። |
|||||||||||||
|
2 |
ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው። |
9 |
ንብረቱን/ቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም:: ገዥው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል። |
|||||||||||||
|
3 |
የጨረታ አሸናፊው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ አይመለስለትም፤ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል:: ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል። |
10 |
በባንኩ የብድር ፖሊሲ; መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል። |
|||||||||||||
|
4 |
የሐራጁ አሸናፊ /ገዥ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን የሊዝን ክፍያን ጨምሮ፤ ግብር፤ በዋጋው ላይ ሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዘዋወሪያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው/አሸናፊው/ ይከፍላል። |
11 |
የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጁ መዝጊያ ስአት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። |
|||||||||||||
|
5 |
ተጫራቾች በሃራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ (የቀበሌ፤የመንጃ ፍቃድ ፓስፖርት ወይም ብሄራዊ መታወቂያ) መያዝ ይገባቸዋል:: ተጫራቾች የህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሃራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ግለሰብ ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት የጸደቀ መመስረቻ ጽሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፤ ቃለጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት። |
12 |
በወንድ አንቀጽ የተጠቀሰው ለሌት እና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ድርጅትም ያገለግላል። |
|||||||||||||
|
6 |
ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል። |
13 |
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። |
|||||||||||||
|
7 |
ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከወርካዉትና ሪከቨሪ ክፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ ጨረታው ከመካሄዱ ከ5 ቀን በፊት መጎብኘት ይችላል። |
14 |
ለበለጠ ማብራሪያ አማራ ባንክ አማ 0115 58 27 64 ወይም 011 5 58 41 89 በስራ ሰአት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ። |
|||||||||||||
አማራ ባንክ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-07-24
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-07-24 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Amhara Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 24, 2026
- Posted at: 2026-06-24T09:59:34.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.