የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የማራዘሚያ እና መክፈቻ ቀን ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SM/57/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የ Sanitary Material ግዥን አስመልክቶ በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SM/57/2026 ጨረታ መውጣቱ እና የጨረታው መክፈቻ ቀን በ 12/10/18 ዓ.ም መሆኑ መገለፁ ይታወሳል። ሆኖም ግን ጨረታው ላይ ማብራሪያ ተጠይቆ ጨረታውን ማራዘም በማስፈለጉ የጨረታው መክፈቻ ቀን ሰኔ 26/2018 ከጠዋቱ 04፡45 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 05:00 የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ፤ በዕለቱ ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መሥሪያ ቤት የግዥ እና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ በመቅረብ ጨረታውን መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011440-34-34/33
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72 www.dce-et.com
/Email:- info@dce-et.com
ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a228bf20a538a16ba000001
Tender details
- Deadline: 2026-07-03
- Bid closing time: 10:45
- Bid opening: 2026-07-03 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
- Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
- Published: Jun 26, 2026
- Posted at: 2026-06-26T08:46:16.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.