በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ አርሲ ዞን የዶዶላ አጠቃላይ ሆስፒታል ጠቅላላ የዓመቱን የግዢ ፍላጎቶችን ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ግለሰቦች በማወዳደር ከአሸናፊዉ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ አርሲ ዞን የዶዶላ አጠቃላይ ሆስፒታል በ 2019 በጀት ዓመት ጠቅላላ የዓመቱን የግዢ ፍላጎቶችን ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ግለሰቦች በማወዳደር ከአሸናፊዉ መግዛት ይፈልጋል።
1. ተጫራቶች በዘርፉ ሕጋዊ የሥራ ፍቃድና የዘመኑ ግብር መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጫራቶች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 5,000.00 (አምስት ሺህ) ብር ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. የጨረታዉ መወዳደሪያ ኦርጅናልና አንድ የኦርጅናል ፎቶ ኮፒ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረዉ በተለያዩ ሁለት ፖስታዎች ከተፈላጊ መረጃዎች ጋር ተያይዘዉ በሰም የታሸገ ኤንቪሎፕ በአንድ ፖስታ ይቀርባል።
4. የጨረታው ሰነድ በምዕራብ አርሲ ዞን በዶዶላ አጠቃላይ ሆስፒታል ጨረታዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር ቀናት) አየር ላይ ይቆያል። ለአንድ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
ሰነዱ የያዘው
- 4.1 የግዢ ዓይነቶች - የህትመት ሥራዎች ፤የኦክሲጅን ሲሊንደር መሙላት ፤የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፤ የጥበቃ አገልግሎት ሥራ ፤ የፅዳት አገልግሎት ሥራ ፤ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት እና የተለያዩ ግዢዎች።
5. ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ከሆስፒታሉ ግዢ እና ፋይናንስ ክፍል 500.00 (አምስት መቶ) ብር በመግዛት መሙላት ይችላል።
6. ጨረታው በ11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል።
7. ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሰዓቱ ባይገኙም የጨረታ ሣጥኑን ከመክፈት አያግድም።
8. ተጫራቶች ዋጋ (VAT) ብለው መሙላት ይኖርባቸዋል። ካልተጠቀሱ ታክስን እንዳላካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።
9. ሆስፒታሉ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 022-666-1205/ 09-17-03-85-48 መጠየቅ ይችላሉ።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ አርሲ ዞን የዶዶላ አጠቃላይ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-07-11
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-07-11 14:00
- Bid opening (note): ጨረታዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Dodola General Hospital
- Bid bond: 5,000.00 (አምስት ሺህ) ብር
- Bid document price: ለአንድ ሰነድ 500.00 (አምስት መቶ) ብር
- Published: Jul 01, 2026
- Posted at: 2026-07-01T08:45:55.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.