Kitchen and food service equipment

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ ማራዘሚያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል

Description

የጨረታ ቁጥር DCE/SE/61/2026 ማራዘሚያ እና መክፈቻ ቀን ስለመግለፅ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የ Supply and fix Kichine cabinate ግዥን አስመልክቶ በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/ SF/61/2026 ጨረታ መውጣቱ እና የጨረታው መክፈቻ ቀን ሰኔ 17/2018 ዓ.ም 5፡30 ሰዓት መሆነ መገለፁ ይታወሳል። ሆኖም ግን ጨረታው ላይ ማብራርያ ተጠይቆ ጨረታውን ማራዘም በማስፈለጉ የጨረታው መክፈቻ ቀን ሃምሌ 08/2018 ከጠዋቱ 04፡15 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን፤ በዕለቱ ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መስሪያ ቤት የግዥ እና አቅርቦት አስተዳደር መምርያ በመቅረብ ጨረታውን መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር ቁጥር 011 440-3434/33
ማዞሪያ 011 442-2270/71/72 www.dce-et.com  /Email:- [email protected]  ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a2684800a538a2c32000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-07-15
  • Bid closing time: 10:15
  • Bid opening: 2026-07-15 10:15
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
  • Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
  • Published on: Addis Zemen (Jul 07, 2026)
  • Posted at: 2026-07-07T07:52:32.000Z
← Back to all tenders