የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ

 የይዞታው ስፋት .

የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት

1.

አስኩ /የተ/የግ/

አመንቲ የምግብ ማቀነባበሪያ /የተ/የግ/ ማኅበር እና ተበዳሪዉ

ኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ፣ ቡራዩ /ከተማ

Bur/Li/qa/A152-101/84

62,502.00

የኢንዱስትሪ ይዞታ እና የተለያዩ የውሃ ማምረቻ ማሽነሪዎች

1,137,677,601.76

01/12/18 .300-400 ጠዋት

2.

ተበዳሪዉ

አዲስ አበባ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ /ከተማ ወረዳ 10

 

 

የተለያዩ የጁስ እና ለስላሳ መጠጦች ማምረቻ ማሽነሪዎች

378,110,806.161

01/12/18 .400-500 ጠዋት

3.

አቶ ታደሰ አድማሱ ገብሬ

ተበዳሪው

በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ቱሪስት ሳይት 40/60

ቦሌ5/100/3/21/157665/00

73.59

የኮንዶሚኒየም ንግድ ቤት

6,945,961.98

 

01/12/18 .500-600 ጠዋት

4.

አቢሲኒያ የቄራ አገልግሎት .የተ.የግ.

ምንተስኖትየእንጨት እና የብረታብረት ስራ የተ.የግ.ማህበር

በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ቀበሌ 03

302/2007

2200

ቅይጥ ተግባር ያለዉ መጋዘን

41,723,428.03

01/12/18 .800-900 ከሰዓት

5.

አቢሲኒያ የቄራ አገልግሎት .የተ.የግ.

ኪሩቤል ተሾመ

በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር ሰበታ /ከተማ ቀበሌ 04

L/2868/2002

3000

ለኢንደስትሪ አገልግሎት የሚዉል መጋዘን

23,351,132.11

01/12/18 .900-1000 ጠዋት

6.

አቶ ኪሮስ /ስላሴ /ስላሴ

ተበዳሪው

ትግራይ ክልል፣ መቐሌ ከተማ፣ ዓይደር /ከተማ

15422/02-21436

200 .

የመኖሪያ ህንፃ

21,170,238.20

06/12/18 .300-400 ጠዋት

7.

አቶ ኪሮስ /ስላሴ /ስላሴ

ተበዳሪው

ትግራይ ክልል፣ መቐሌ ከተማ

36780/22/9026

400 .

የመኖሪያ ህንፃ

31,276,191.08

06/12/18 .400-500 ጠዋት

8.

አቶ ኪሮስ /ስላሴ /ስላሴ

ተበዳሪው

አፋር ክልል፣ አብዓላ ከተማ

/ከማ/379/08

900 .

የንግድ ህንፃ

17,468,846.61

06/12/18 .500-600 ጠዋት

በመሆኑም፡-

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።

2. ከተ.ቁ 1-5 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን በተራ ቁጥር 6-8 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው መቀሌ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ነው።

3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።

4. ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።

5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።

6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋ/መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።

7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።

8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።

9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 113-0508 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-12
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-08-12 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 08, 2026
  • Posted at: 2026-07-08T08:36:22.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders