Business and factory foreclosure
ብርሃን ባንክ አ.ማ ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ጌትነት መንግስት ስም የሚገኘው ንግድ ቤት የቦታው ስፋት ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል
Description
ማስተካከያ፡-
ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ጌትነት መንግስት ስም በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው ንግድ ቤት የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር 175 ተብሎ የወጣው በስህተት መሆኑ ታውቆ የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር 2500 መሆኑን እናሳውቃለን።
ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a4b98cb0a538aad85000001
Tender details
- Deadline: 2026-08-06
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-08-06 15:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Berhan Bank S.C.
- Published on: Reporter (Jul 12, 2026)
- Posted at: 2026-07-13T08:44:50.000Z