Construction machinery and equipment rental

የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የጨረታ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የጨረታ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የተለያዩ ከባድ መኪናዎች ፣የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች፣ ፕላንቶች እና መለስተኛ የመስክ መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት በወጣው ጨረታ ቁጥር NCB/OCC 024/2026 መክፈቻ እና መዝጊያ ቀን ሐምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ሆኖ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ መውጣቱ ይታወሳል:: ይሁን እንጂ የጨረታ መዝጊያ ቀን ማራዘሙ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የጨረታው መክፈቻ ቀን ወደ ሀምሌ 21 ቀን 2018 የተራዘመ እና በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ላይ የሚከፈት ሲሆን ተጫራች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከኦ.ሲ.ሲ (OCC) የኮርፖሬት ግዥ ቡድን መግዛት ይችላሉ።

ስልክ ቁጥር: +251-11439-4022/1307

የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a4223020a538abe2c000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-07-28
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-28 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Construction Corporation (OCC)
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Jul 14, 2026)
  • Posted at: 2026-07-14T08:30:49.000Z
← Back to all tenders