የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

 

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

 

አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር መለያ

የይዞታው ስፋት (ካ.)

የይዞታው አይነት የሚሰጠው አገልግሎት

1

.አር. /የተ/የግ/

ተበዳሪው

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ

1032/0123/11

 

10000

ለእምነበረድ ማርብል ማምረቻ የሚውል የፋብሪካ ግንባታ ከተለያዩ ከቀረጥ ነፃ የገቡ ማሺነሪዎች ጋር

146,373,704.087

 

8/12/2018 .300-400 ጠዋት

 

2

ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ እና ሆስፒታል ኃ/የተ/የግ/

/ ዳንሴ ጉርሙ

 

አዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ /ከተማ ወረዳ 07

 

AA000100704105

2,041

ለንግድ አገልግሎት የሚዉል ሕንፃ

143,983,491.2

 

8/12/2018 .400- 500 ጠዋት

 

3

ሸኮ አሞራ ገደል የቡና አምራች ገበሬዎች ሁለገብ /የተ//ሥራ ማህበር

ተበዳሪው

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ቤንች ሸኮ ዞን ሽኮ ወረዳ መሀል ሸኮ ቀበሌ

527/33/2014

 

28,350

የቡና መፈልፈያ ድርጅት

 

4,214,686.25

 

8/12/2018 .500-600 ጠዋት

 

4

አቶ ማስረሻ ታደሰ

ተበዳሪው

ፍቼ ከተማ ቡርቃ ጉራ ወረዳ

1356/M-27/2006

 

400

የንግድ ህንጻ

 

1,960,015.85

 

8/12/2018 ዓ.ም 800-900 ከሰዓት

 

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

ቅርንጫፍ

የንብረቱ ባለቤት

የንብረቱ ስም እና

ዓይነት

ሞዴል፣ ሞተር እና ሻንሲ ቁጥር

የሰሌዳ ቁጥር

 

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

1

/ ቃልኪዳን ብዙነህ

ኢሲኤ

 

ተበዳሪዋ

 

አውቶሞቢል

 

K12MP4348935 እና MBHZF6C18PG331305

 

አአ-02-C57101

 

2,834,244.00

 

22/11/2026 .300-400 ጠዋት

በመሆኑም፡-

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።

2. ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነዉ።

3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።

4. ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።

5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።

6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።

7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።

8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም:: ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረክበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።

9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-14
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jul 15, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders