የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የጥበቃና ፍተሻ አገልግሎት (Security Services) መስጠት የሚችሉ ህጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የጥበቃና ፍተሻ አገልግሎት (Security Services) መስጠት የሚችሉ ህጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ የጥበቃና ፍተሻ አገልግሎት (Security Services) ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ በማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) ህንጻ ቁጥር 2 ምድር ቤት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን እዚያውኑ ህንጻ ህንጻ ቁጥር 2፣ 5ተኛ ፎቅ የግዥ ዳይሬክቶሬት በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
1. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነድ በማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የ2018 ዓ.ም ታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፤
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤
- ወቅታዊ ግብር ስለመከፈሉ እና በመንግስት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ሰርተፍኬት (Tax clearance certificate) ከገቢዎች ባለስልጣን ማቅረብ የሚችል እና
- የምዝገባ የምስክር ወረቀት (የመንግስት መሥሪያ ቤቶች በሚፈጽሙት የዕቃና አገልግሎት ግዥ ለመሳተፍ የተሰጠ የምስክር ወረቀት)።
2. ተጫራቾች የጨረታውን ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
3. ባንኩ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የጨረታ መዝጊያ
- ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም
- ጠዋት 04፡00
የጨረታ መክፈቻ
- ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም
- ጠዋት 04፡30
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011 517-5161/ 011 517 5165/ 011 517-5164 ይደዉሉ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-08-06
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-08-06 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: National Bank of Ethiopia
- Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Jul 18, 2026
- Posted at: 2026-07-18T08:44:50.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.