የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው/የመያዣ ሰጪው ስም |
የንብረት/ፕሮጀክት አድራሻ |
የንብረት/ፕሮጀክት ዝርዝር |
የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር) |
የጨረታ ሁኔታ |
የጨረታ ደረጃ |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ኤም ዋይ ሹዝ ኤንድ ሌዜር ማኑፋቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደብረ ብርሃን ከተማ 09 ቀበሌ |
የጫማ እና የቆዳ ማምረቻ ፋብሪካ(በትግበራ ላይ ያለ) የህንፃ ግንባታዎች፣ ማሽነሪዎች እናየኤልክትሪክ ሥራዎች እና የክምች ዕቃዎች |
6.83 ሄክታር
|
ብር 457,236,714.80 (አራት መቶ ሃምሳ ሰባት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሰላሳ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ አስራ አራት ብር ከሰማንያ ሳንቲም) |
ዝግ
|
አንደኛ
|
ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 ሰዓት |
|
2 |
አቶ ግርማ አፈወርቅ መድምም |
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንፋስ ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 08 |
ጋቴፕሮ ቆርቆሮ ፋብሪካ፤የህንፃ ግንባታዎች፤ የኤሌክትሪክ ሥራዎች፤ ማሽነሪዎች፤ ቁሳቁሶች፤ የቢሮ ዕቃዎችና መገልገያዎች፤ የጥሬ ዕቃና የምርት ክምችት |
1,678 ካሬ ሜትር
|
122,600,997.28 (አንድ መቶ ሃያ ሁለት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ሰባት ብር ከሃያ ስምንት ሳንቲም) |
ልዩ ድርድር
|
ሁለተኛ
|
ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 ሰዓት
|
ማሳሰቢያ፤
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመግዛት ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ፣ ስምና አድራሻቸውን በፎርማቱ ላይ በመጥቀስ በባንኩ ዋና መ/ቤት ሁለተኛ ታወር ምድር ቤት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀዉ ሣጥን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣ ከሦስተኛው ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 11 እና ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡50 ሰዓት ድረስ እንደየቅደምተከተላቸው ማስገባት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 /በአስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካስከፈስ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሰንጠረዡ በተመለከቱት ቀናት 4፡00 ሰዓት ላይ ተከፍቶ እስከ 6፡00 ሰዓት በባንኩ ዋናው መ/ቤት ይካሄዳል:: ህጋዊ ሰውነት ያላቸው አካላትን ወከሎ በጨረታው ስመሳተፍ የሚቀርብ ሰው የማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ/መተዳደሪያ ደንብ ከእነ ማሻሻያዎቹ (ካስ)፣ የንግድ ምዝገባ፣ የንግድ ፍቃድ፣ ሴሎች አስፈላጊ ማስረጃዎችን እና የተረጋገጠ የውክልና ስልጣን ሰነዶችን ይዞ መቅረብ ይኖርበታል።
- 15% የተጨማሪ እሴት ታክስና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያን ጨምር ገዢው ይከፍላል።
- አንዳንድ የድርጅቶቹ ንብረቶች የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ያልተከፈስባቸው ስለሆኑ ገዢው የቀረጥ ነጻ መብት ሲኖረው አሊያም የሚፈስገውን ቀረጥ/ታክስ ለመንግስት ለመክፈል ይገደዳል።
- የጨረታው አሸናፊ የባንኩን የብድር መስፈርት የሚያሟላ ከሆነ ከፊል ብድር ሲመቻችለት ይችላል (ኤም ዋይ ሹዝ ኤንድ ሴዜር ማኑፋቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ብቻ)።
- የንብረቱ ስመ-ንብረት ለገዥው እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል:: ገዥው ጉዳዩን ተከታትሎ ያስፈፅማል።
- ተጫራቾች ንብረቱን ስመጎበኘት ከፈለጉ አስቀድሞ ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በመያዝ ንብረቱን መጎበኘት ይችላሉ።
- በጨረታው ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃን ስማግኘት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መ/ቤት ታወር ሁስት ሦስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኦንጎይንግ ኮንሰርን ፕሮጀክትስ እና አኳየርድ ሽሴትስ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 011-524-53-73/ 011-524-42-69 ደውሉ ማግኘት ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-08-18
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-08-18 12:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
- Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
- Bid bond: 10%
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published: Jul 19, 2026
- Posted at: 2026-07-20T08:35:27.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.