በአዲስ አዳማ እና በሞጆ-ባቱ የክፍያ መንገድ ጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2019

1. በአዲስ አዳማ እና በሞጆ-ባቱ የክፍያ መንገድ ጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት ግዥ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት

2. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በሞጆ-ባቱ የክፍያ መንገድ ጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት ግዥ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ) ብር እና በአዲስ አዳማ የክፍያ መንገድ ጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት ግዥ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታ

  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ።
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 22/11/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
  • ጨረታው የሚከፈተው፡ በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 22/11/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 011 417 1703 መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 


Tender details

  • Deadline: 2026-07-29
  • Publishing entity: Ethiopian Toll Roads Enterprise
  • Bid bond: በየሎቱ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ) ብር
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ) ብር
  • Published: Jul 20, 2026
  • Posted at: 2026-07-21T07:37:00+00:00

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders