በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት መረጃን በወቅቱ ለህብረተሰቡ ለማስተላለፍ እንዲቻል የመንግስት ፋይናንስ ግልጽነትና ተጠያቂነት ህትመት በድሬ ጋዜጣ ማስታወቂያውን አውጥቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨ/መ/ቁ ግዥ/ን/ማ 512/የመ/ግ/ጨ/001/19
በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት መረጃን በወቅቱ ለህብረተሰቡ ለማስተላለፍ እንዲቻል የመንግስት ፋይናንስ ግልጽነትና ተጠያቂነት ህትመት በድሬ ጋዜጣ ማስታወቂያውን አውጥቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት፡-
1/ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
2/ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
3/ በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ
4/ተጫራቶች የጨረታ ሠነዱን የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የጨረታ ሠነዱን በፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ቁጥር 109 ቀርበው ብር 500.00 (አምስት መቶ) መግዛት የሚችሉ ሲሆን በጨረታ መከፈቻው እለት የጨረታ ሠነዱን በትከክል ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዋናውንና ኮፒውን በአግባቡ አሽገው ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
5/ የጨረታ ሳጥኑ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ላይ ታሽጎ በዛው ዕለት 4፡30 ላይ ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጽ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 215 በግልጽ ሲከፈት፤ ቀኑ በዓል ወይም የዕረፍት ቀናት ላይ ከዋለ በቀጣይ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።
6/ ተጫራቶች ብር 20,000.00 (ሀያ ሺ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ወይንም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
7/ መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው።
8/ ተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ ቢያስፈልግ በሚመለከተው አድራሻ መጠቀም ይችላሉ።
በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግለሎት
ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 215
የስልክ ቁጥር፡ 09 15-76-19 64 / 09 23 32-32-42
Tender details
- Deadline: 2026-07-30
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት
- Bid opening: 2026-07-30 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሠዓት
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: Dire Dawa Administration Finance and Economic Development Bureau
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published: Jul 15, 2026
- Posted at: 2026-07-24T08:10:37.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.