የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት Ready mix concrete ዓይነቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ30/2018

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ከታች የተገለፁትን Ready mix concrete ዓይነቶች በቀረበው ዋጋ መሰረት ለመስራት ፍቃደኛ የሆኑ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

  1. Ready mix concrete C-5 with Pum የአንዱ ዋጋ ከነቫት 18,400.00
  2. Ready mix concrete C-15 with Pum የአንዱ ዋጋ ከነቫት 18,860.00
  3. Ready mix concrete C-20 with Pum የአንዱ ዋጋ ከነቫት 19,550.00
  4. Ready mix concrete C-25 with Pum የአንዱ ዋጋ ከነቫት 21,390.00
  5. Ready mix concrete C-30 with Pum የአንዱ ዋጋ ከነቫት 22,540,00
  6. Ready mix concrete C-40 with Pum የአንዱ ዋጋ ከነቫት 24,150.00

ስለሆነም

  1. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል በዘርፉ የተሰጠ የታደሠ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸዉ ማስረጃ ኮፒ አያይዘዉ ማቅረብ የሚችሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን ማረጋገጫ ሰርተፍኬት፣የአቅራቢዎች ዝርዝር ምዝገባ ሰርተፊኬት እና ክሊራንስ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች መሳተፍ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional bid bond guarantee) ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  3.  ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር(10) ተከታታይ ቀናት ከላይ የተገለፁትን ህጋዊ ሰነዶች (legal documents) እና የጨረታ ማስከበሪያውን አንድ ላይ በማድረግ ግዥ ክፍል በመቅረብ ማስረከብ ይችላሉ።
  4.  የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡-በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቃሊቲ ማሰልጠኛ

ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ቢሮ አጠገብ ስልክ ቁጥር

09-13-56-49-36/0911-15-60-36

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣

ግንባታና ማማከር ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-03
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር(10) ተከታታይ ቀናት
  • Bid opening: 2026-08-03 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa Administration Construction Design, Building and Consultancy Organization
  • Buyer address: አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ቢሮ አጠገብ
  • Bid bond: 200,000.00 ብር
  • Published: Jul 24, 2026
  • Posted at: 2026-07-24T09:39:31.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders