Guarding and manned security services

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የጥበቃ እና ፍተሻ አገልግሎት የሚሠጡ ህጋዊ እና ፈቃድ ያላቸው ኤጀንሲዎች ለማሰራት “Outsource” ማድረግ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር፡- RFQ ESLSE/P&T/NEG/2025/03028

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የጥበቃ እና ፍተሻ አገልግሎት የሚሠጡ ህጋዊ እና ፈቃድ ያላቸው ኤጀንሲዎች ለማሰራት “Outsource” ማድረግ ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡-

1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት የምስክር ወረቀት፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. በመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ድህረ ገፅ (web site) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስክር ወረቀት፤

3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)፤

4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የሚመልሰው በድርጅቱ ድህረ- ገጽ(WWW.ESLSE.COM)ላይ በERP SYSTEM በዋና መ/ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር /መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን

5. የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል

6. የጨረታ ማስያዣ ሲ.ፒ.ኦ 2% የውሉን ጠቅላላ ዎጋ (The amount of the bid security/bond is not less than 2% of total contract price) (ከንግድ ባንክ፤ ከህብረት ባንክ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል።

7. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 09 23 71 71 28 / 09 64 56 60 59/ 09 20 07 40 91 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ

የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-07
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል
  • Bid opening: 2026-08-07 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Gelan Transport and Logistics Terminal Office
  • Bid bond: 2%
  • Published on: Addis Zemen (Jul 25, 2026)
  • Posted at: 2026-07-25T07:35:30.000Z
← Back to all tenders