Addis Ababa

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Description

ለአንደኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2019

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚከተሉትን እቃዎች ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለያዩ አላቂ የቢሮ እቃዎች
  • ቋሚ የቢሮ እቃዎች
  • አላቂ የጽዳት እቃዎች
  • የደንብ ልብስ
  • የጽህፈት መሳሪያዎች
  • የህትመትና
  • መስተንግዶ
  • አጠቃላይ የቢሮ ኤሌክትሪክ ጥገና
  • የቢሮ ፓርቲሽን ስራ
  • የግብርና ግብአቶች
  • ግብርና ስራ መሳሪያዎች
  • ዲጄ ዲኮር አጠቃላይ ስራዎች
  • የጉልበት ስራ
  • ኪራይ

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መሳተፍ ይቻላሉ።

1. የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ

2. በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው። የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

3. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና በተሰጣቸው የንግድ ዘርፍ ብቻ መሳተፍ ይኖርባቸዋል።

4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 16 ሰነዱን ማግኘት ይቻላል።

6. ማንኛውም ተጫራች ከታወቀ ባንክ የጨረታ ማስከበሪያ CPO በየሎቱ ስር በተጠቀሰዉ ብር መሰረት ማቅረብ ይኖርበታል።

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ (ፖስታ) በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ10 የስራ ቀን አየር ላይ የሚውል ሆኖ በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበ ት ይከፈታል።

8. የወረዳው አስተዳደር የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የአንድ እቃ ዋጋ ቫትን ጨምሮ መቅረብ አለበት።

10. ተጫራቾች በሚጫረቱበት እቃ ላይ ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።

11. ነጋዴዉ በጨረታ ሰነዶች ላይ ማህተም ሳያደርግ፣ ዋጋ ሳይሞላ፣ ስርዝ ድልዝ እና በፍሉድ የጠፋ ከሆነ እቃዉ ለውድድር አይቀርብም።

12. የጨረታ አሸናፊው ወይም ድርጅት ማሸነፉ እንደ ተረጋገጠ በተሰጠዉ የጊዜ ገደብ ውስጥ ቀርቦ ውል መፈጸም አለበት።

13. በጥቃቅን ተቋማት የተደራጃችሁ ተጫራቾች ህጋዊ ደብዳቤና ያደራጃችሁን መስሪያ ቤት በተደራጃችሁበት ዘርፍ የሚገልፅ ደብዳቤ ማምጣት አለባችሁ።

ለተጨማሪ መረጃ 09 20 47 16 27/ 09 13 07 04 12
አድራሻ፡- ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ገባ ብሎ በሚገኘው ፋይናንስ ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 16
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-06
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀን አየር ላይ የሚውል ሆኖ በአስራ አንደኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-06 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀን አየር ላይ የሚውል ሆኖ በአስራ አንደኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Kirkos Sub City Woreda 8 Administration Finance Office
  • Buyer address: ካዛንችስ ከኢንተር ኮንትኔንታል ሆቴል ፊት ለፊት
  • Bid document price: 500 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Lessan (Jul 25, 2026)
  • Posted at: 2026-07-25T08:13:00.000Z
← Back to all tenders