Catering and Cafeteria Services

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ.የተ.የግ.ማህበር የካፌ እና የምግብ አገልግሎት (Canteen Services) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የካፊ እና የምግብ አገልግሎት (Canteen Services) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡-

1. የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል።

2. የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO መልክ 100,000.00 (አንድ መቶ ሽ ብር) ማስያዝ ይኖርበታል፤

3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ሀምሌ 20/2018 ጀምሮ ባሉት ሰባት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

4. ጨረታው እስከ ሀምሌ 28/2018 ዓ.ም እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው ሀምሌ 28/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ከሰዓት ዝግ ይሆናል ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9፡00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።

6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት ከነ ቫቱ (VAT) ያስገባ ተጫራች ከጨረታ ዉድቅ የሆናል።

ለበለጠ መረጃ
ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ፣
አድራሻ አዲስ አበባ ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ ሰኘላይ ቼን ክፍል ስልክ ቁጥር 011 369 3518 / 09 92 92 18 72


Tender details

  • Deadline: 2026-08-04
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-08-04 15:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Repi Soap & Detergent S.C.
  • Buyer address: ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
  • Bid bond: 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published on: Reporter (Jul 26, 2026)
  • Posted at: 2026-07-27T10:50:06.000Z
← Back to all tenders