Laboratory equipment and instruments
በስልጤ ዞን በጦራ ከተማ አስተዳደር ጦ/መ/ደ/ሆስፒታል ኬምስትሪ ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በስልጤ ዞን በጦራ ከተማ አስተዳደር ጦ/መ/ደ/ሆስፒታል ኬምስትሪ ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ተጫራቾች፡-
1. በዘርፉ የታደሰ ፍቃድ ያለው እና የዘመኑን ግብር ወይም ታክስ የከፈለ
2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል
3. የጨረታ ሰነዱን በጦ/መ/ደ/ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 5 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ቢድቦንድ ኬምስትሪ ማሽን በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ በአንድ ላይ ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) ብቻ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የእያንዳዱ እቃ ዋጋ በመሙላት በሰምበ ታሸገኤንቭሎፕ በማድረግ ቢሮ ቁጥር 5 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
6. ጨረታው በ15ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው እለት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
7. አሸናፊው ድርጅት ማሸነፉን ካወቀበት ቀን ጀምሮ በ7 ቀናት ውስጥ ውል ገብቶ እቃውን በራሱ ትራንስፖርት ጭኖ ማቅረብ አለበት።
8. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያለው ማቅረብ የሚችል
9. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።
የጦራ/መ/ደ/ሆስፒታል
Performa Note
|
No |
Item description |
unit |
Qty |
Unit Price |
Remark/specifications |
comments |
|
1 |
Mindray Bs-240 fully automated chemistry machine |
pcs
|
1 |
|
Fully automated Bs-240 mindray chemistry machine, brand new, with start up reagent, installation cost and power supply=200-240V,dimension(mm)=690*580*595 weight=79kg, water consumption =<=4litter/hr |
|
|
2 |
Zybio fully automated chemistry analyzer EXC-200 machine |
pcs
|
1 |
|
Fully automated Zybio EXC-HP 200 Chemistry analayzer machine Brand new, with installation cost, with start up reagents weight=65kg,power supply-100-240v,cooling Away-constant air way cooling, water consumption <=5litter/hr, dimensions (mm)-710*705*635 |
|
Phone Number 0916392847/0916272517/0913086859
Tender details
- Deadline: 2026-08-13
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ጨረታው በ15ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-13 14:30
- Bid opening (note): ጨረታው በ15ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Tora Primary Hospital
- Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺ ብር)
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Jul 28, 2026)
- Posted at: 2026-07-28T09:02:13.000Z