Kitchen and food service equipment

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የጨረታ ቀንና ሰዓት ማረሚያ አውጥቷል

Description

ማረሚያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለወ/ሪት ፅዮን ጌታቸው የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሣሪያዎች በዱቤ ግዥና ኪራይ በተመለከተ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ገጽ 24 ላይ የወጣ ሲሆን ሆኖም የጨረታው ቀንና ሰዓት በሚለው ሥር ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የተባለው በስሕተት ስለሆነ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም በሚል የታረመ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a6711720a538a7944000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-08-25
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-08-25 10:00
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
  • Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
  • Published on: Addis Zemen (Jul 29, 2026)
  • Posted at: 2026-07-29T09:23:37.000Z
← Back to all tenders