Post-harvest and processing equipment
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የቡና መፈልፈያ ማሽን፣ የአሻራ መሳቢያ ሞተር ፖምፕና ልዩ ልዩ መለዋወጫ ግዥ በብሔራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር
- የቡና መፈልፈያ ማሽን የአሻራ መሳቢያ ሞተር ፖምፕና ልዩ ልዩ መለዋወጫ ግዥ
በብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ሰነድ ቁጥር 007/2018 በብሔራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ እየገለጽን፡-
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈለ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፤
- ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ በጨረታ ለመሳተፍ የሚችሉ ለመሆናቸው ከሚመለከተው ህጋዊ አካል የተፃፈ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማስረጃ ምዝገባ ሰርተፍኬት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በአዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት በሚገኘው መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ፊንፊኔ ህንፃ 7ኛው ፎቅ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ፋይናንስ ግዥ ንብረት አስተዳደር መምሪያ መግዛት ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራች ብር 50,000.00 (ሀምሣ ሺ) የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ /CPO/ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርቸዋል፤
- አሸናፊው ድርጅት በ5 ቀናት ውስጥ የአሸነፈውን ዕቃ ሙሉ በሙሉ ማቅረብ አለበት።
- የጨረታ መዝጊያው ሰዓት ከደረሰ እና የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡
- ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።
- ጨረታው አ.አ መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፋይ/ግዥ/ንብ/አስ/መምሪያ 7ኛ ፎቅ የሚከፈት ይሆናል።
- የጨረታው አሸናፊ እንደታወቀ የውል ማስከበሪያ የአሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% በማስያዝ ዕቃውን አሟልቶ ማቅረብ ይገባል።
- ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ለመገኘት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም የሚከፈት ይሆናል።
- የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው (አስራ ስድስተኛው) ቀን ላይ ቀኑ የሥራ ቀን ከሆነ በዕለቱ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ይከፈታል።
- ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤተ-ክርስቲያን ፊት ስፌት ፊንፊኔ ህንፃ 7ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 011 552 1009/ 011 552 1458/ ፖ.ሣ.ቁ, 9515 ፋክስ 011 551 3654
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ
ኃ/የተ/የግል ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-08-13
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው (አስራ ስድስተኛው) ቀን ላይ ቀኑ የሥራ ቀን ከሆነ በዕለቱ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-13 14:30
- Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው (አስራ ስድስተኛው) ቀን ላይ ቀኑ የሥራ ቀን ከሆነ በዕለቱ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Wendo Trade and Investment Company
- Buyer address: መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ፊንፊኔ ህንፃ 7ኛ ፎቅ
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Jul 29, 2026)
- Posted at: 2026-07-29T09:50:53.000Z