Telecommunication equipment and services
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በዋና መ/ቤት እና በፕሮጀክት የሚገኙ ተሽከርካሪዎችን እና ማሽነሪዎችን ለመቆጣጠሪያ አገልግሎት የሚውል የSupply & Fix GPS ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/ SF/98/2026
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በዋና መ/ቤት እና በፕሮጀክት የሚገኙ ተሽከርካሪዎችን እና ማሽነሪዎችን ለመቆጣጠሪያ አገልግሎት የሚውል የSupply& Fix GPS ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተሸከርካሪው አይነት |
ብዛት |
ሲ.ፒ.ኦ |
|
1 |
Excavator |
5 |
50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
|
|
2 |
Grader |
2 |
|
|
3 |
Loader |
3 |
|
|
4 |
New Vehicle |
20 |
|
|
5 |
Vehicle (ቀላል ተሸከርካሪ) |
20 |
|
|
6 |
Sino Truck |
43 |
ስለሆነም ፡-
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፤ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት ( ታክስ ክሊራንስ ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅረቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ... ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ Bid Bond ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠና የተረጋገጠ . (C.P.O) ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተዘረዘረው ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታል።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይቻላል።
5. ጨረታው ነሐሴ 06/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከጠዋቱ 4:15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
6. ኢንተርፕራይዙ ጨታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞው
መ.ኮ.ድ ግቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34 ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ [email protected]
የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
Tender details
- Deadline: 2026-08-12
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-08-12 10:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
- Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
- Bid bond: 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Jul 29, 2026)
- Posted at: 2026-07-29T10:58:55.000Z