Finishing and renovation works
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አልግሎት ሲዳማ ሪጅን የሪጅን ጽ/ቤት ሕንጻ ውጫዊ ገጽታን የማስዋብ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ ኢ/ኤ/አ/ሲ/ሪ/ግ/ጨ/001/2019
ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አልግሎት ሲዳማ ሪጅን የሪጅን ጽ/ቤት ሕንጻ ውጫዊ ገጽታን የማስዋብ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ተጫራች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
|
ተ/ቁ
|
የስራው ዓይነት
|
የሚገኝበት ቦታ
|
የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ |
የጨረታ መዝጊያ
|
የጨረታ መክፈቻ
|
|
1 |
የሪጅን ጽ/ቤት ሕንጻ ውጫዊ ገጽታ የማስዋብ ስራ |
ሐዋሳ ከተማ አሮጌ መናኸሪያ አጠገብ |
300,000 (ሶስት መቶ ሺህ) ብር |
ነሀሴ 08 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 |
ነሀሴ 08 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8:30 |
1. ተጫራቾች (BG/GC) ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ የሆኑ የዘመኑ ታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፊኬት የታከስ ክሊራንስ እና በግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ (PPA) አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
2. ተጫራቾች በኢፌድሪ መንግስት የግዥ አዋጅ መሰረት በግልጽ ጨረታ የሚካሄድ ይሆናል።
3. ተጫራቾች መረጃ እና ማብራሪያ ሐዋሳ ከተማ አሮጌ አውቶቢስ ተራ አጠገብ ከሚገኘው የሲዳማ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 205 ማግኘት ይችላሉ።
4. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 800 (ስምንት መቶ) ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000182117742 ሲዳማ ሪጅን በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሪጅኑ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 405 መግዛት ይችላሉ።
5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ባይገኙም በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሲዳማ ሪጅን የሰፕላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል።
6. ተጫራቾች በሰንጠረዡ ላይ ተጠቀሰው የብር መጠን በባንክ ዋስታና (Bid bond Guarantee) ወይም ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው።
7. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ይከፈታል።
8. ጨረታው ለ 60 ቀናት ጸንቶ ይቆያል።
9. የቴክኒክ እና የፋይናንስ ሰነዶች በሰም በታሸገ ኤንቨሎፖች ተለይተው መቅረብ አለባቸው።
10. ከኢትዮያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና ከሌሎች ከድርጅቱ የሪጅን ዘርፎች ወይም ከማንኛውም ሌላ ስልጣን ካለው ዘርፍ ጋር የውል መቋረጥ ታሪክ ያለው እና ባለፈው የውል ዘመነ- ጥሩ ያልሆነ አፈጻጸም እንደነበረው የተረጋገጠ ማንኛውም ተቋራጭ በቴክኒክ ግምገማ ወቅት የመሰረዝ መብት አለው።
11. ማንኛውም የማጭበርበሪያ (ሐሰተኛ ሰነዶችን ለማቅረብ መሞከር ከጨረታው ውድቆ እንዲሆን ያደርጋል።
12. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አልግሎት ሲዳማ ሪጅን
Tender details
- Deadline: 2026-08-14
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-08-14 14:30
- Region: Sidama
- Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
- Bid bond: 300,000 (ሶስት መቶ ሺህ) ብር
- Bid document price: 800 (ስምንት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Jul 29, 2026)
- Posted at: 2026-07-29T12:07:44.000Z