Addis Ababa
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የብረታ ብረት ምርት ውጤቶች (Angle lron, SHS, CHS-Etc) እና በልክ ሲሚንቶ ከነትራንስፖርት አቅርቦት (Bulk Cement With Transport Supply) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ DCMME 25/2018
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡
- ሎት - 1 የብረታ ብረት ምርት ውጤቶች (Angle lron, SHS, CHS-Etc)
- ሎት - 2 በልክ ሲሚንቶ ከነትራንስፖርት አቅርቦት (Bulk Cement With Transport Supply) ግዥ
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ
ፈቃድ ያላቸው፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ሀምሌ27/2018 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ማክሰኞ ነሀሴ 14/2018 ከረፋዱ 4፡15 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል።
ማስታወሻ፡-
ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-4904 መደወል ይቻላል።
Tender details
- Deadline: 2026-08-20
- Bid closing time: 10:15
- Bid opening: 2026-08-20 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defence Construction Materials Manufacturing Enterprise
- Buyer address: ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Reporter (Jul 29, 2026)
- Posted at: 2026-07-29T14:22:13.000Z