Cables, conduits and accessories
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ኢንተርፕራይዝ አዲስ ለተገጠመ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ፓወር ኬብል 4*25mm2፣ ኬብል 4*4 mm2፣ ኬብል 4*10mm2፣ ኬብል 4*2.5mm2 እና 3 ፌዝ 63A ብሬከር ህጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድረዉ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ኢንተርፕራይዝ አዲስ ለተገጠመ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ፓወር ኬብል 4*25mm2፣ ኬብል 4*4 mm2፣ ኬብል 4*10mm2 ፣ ኬብል 4*2.5mm2 እና 3 ፌዝ 63A ብሬከር ህጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድረዉ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት፡-
1.ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው/ላት።
2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin No) ያለው/ላት።
3. የዘመኑን ግብር የከፈለና የንግድ ፍቃድ ያደሰ ያደሰች።
4. የአቅራቢነት ደብዳቤ ያለው/ላት።
5. ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ16ኛው ቀን በ4፡30 ታሽጎ ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በግ/ፋ/ንብ/አስ/ክፍል በ6፡30 ላይ ይከፈታል።
6. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
7. በሚቀርበው መጫረቻ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም ወይም ሎጎ ከለለበት ሰነዱ ውድቅ ይደረጋል።
8. ተጫራቾች ለሠነድ መግዣ የሚሆን የማይመለስ ብር 400 መክፈል ይኖርባቸዋል።
9. የጨረታዉ መዝጊያና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተገለጸዉ ቦታና ሰዓት ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ፡- 09 35 91 30 42/ 09 10 22 93 34 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ
Tender details
- Deadline: 2026-08-17
- Bid closing time: 10:30
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ16ኛው ቀን በ4፡30
- Bid opening: 2026-08-17 12:30
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ16ኛው ቀን በ6፡30
- Region: Sidama
- Publishing entity: Sidama National City Government Adare Hen Poultry Enterprise
- Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Jul 30, 2026)
- Posted at: 2026-07-30T08:37:04.000Z