Training and capacity building

ኢትዮ ቴሌኮም በጨረታ ቁጥር 4286739 የተለያዩ የህግ ክፍል ሥልጠናዎችን ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የህግ ክፍል ሥልጣናዎችን (Cyber security, Cyber-crime, Personal Data Protection and Fintech Laws (Advanced level), Ethiopian Intellectual Property Regime (Expert level) and Ethiopian Capital Markets (Advanced level)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4286739) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ(200) ብር በቴሌ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ ፡፡

  • የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com 
  • በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: “ https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C ”.
  • ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/ , www.afrotender.com , www.extratenders.com እና www.2merkato.com  

ጨረታው ከ ነሃሴ 03፣ ቀን 2018 ጀምሮ እስከ ነሃሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ነሃሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላች ጠጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሃሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ ቤት በሮ ቁጥር 204 ይከፈታል::

ማስታወሻ ፡-

  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም


Tender details

  • Deadline: 2026-08-31
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid opening: 2026-09-01 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethio Telecom
  • Buyer TIN: 0036917337
  • Buyer address: addis ababa
  • Bid bond: 200,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: ethiotelecom (Jul 30, 2026)
  • Posted at: 2026-07-30T11:53:44.000Z
  • Buyer website: https://www.ethiotelecom.et
← Back to all tenders