Finishing and renovation works

ኮልፌ ቀራንዮ ለአቡነ ባስልዮስ የቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን የእድሳትና ጥገና ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019

ኮልፌ ቀራንዮ  ለአብነ ባስልዮስ የቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን የእድሳት ና ጥገና ስራችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

ሎት

የስራው አይነት

ሎት 1

ለህንፃ ለቁሳቁስእና ለተገጣጣሚዎች ዕድሳት እናጥገና

ሎት 2

ለመሰረተ ልማት ዕድሳትና ጥገና

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው።

በዘርፋ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ፣ በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ( በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ድረ -ገፅ ላይ የተመዘገቡበትን የአቅራቢነት ኮፒ)፣

በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ መሆኑን ከኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚመለከተው አካላት የድጋፍ ደብዳቤ የሚያቀርቡ።

የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው:: በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ ) በመክፈል ጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በት/ቤቱ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 7 መውሰድ ይችላሉ።

1. ጨረታው 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆይና በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፤ ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ/ ሎት/ ማስከበሪያ ለእያንዳዱ የተገለፁትን የገንዘብ መጠን ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ማቅረብ አለባቸው።

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር (CPO)

ሎት 1

15,000.00(አስራ አምስት ሺህ ብር)

ሎት 2

20,000.00 ( ሃያ ሺህ ብር)

 2. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው የዕቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው።

3. ተጫራቾች የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበትን ፎርማት በመሙላት የተጫራቹን ድርጅት ፊርማና ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰንጠረዡ በተጠቀሰው የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የሰራውን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመግለፅ በቢሮ ቁጥር 7 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

5. ጨረታው ከላይ በተገለፀው የመክፈቻ ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ግዥ ክፍል ይከፈታል።

6. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- ኮ/ቀ/ክ/ከተማ አቡነ ባስልዮስ የቅ/የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ወይም በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ

ለበለጠ መረጃ - ስልክ ቁጥር01018342219 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ለአብነ ባስልዮስ

የቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-12
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆይና በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-12 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆይና በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Abune Baslyos Kindergarten & Primary School
  • Buyer address: በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Jul 31, 2026)
  • Posted at: 2026-07-31T08:07:49.000Z
← Back to all tenders