Security printing, forms and vouchers

የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAPC NCB 001/2018 ዓ/ም

የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት

የጨረታ ዓይነት

የናሙና መለያ

የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን

001

የተለያዩ ህትመቶች ውጤቶች ግዥ

በተቋሙ ስፔስፊኬሽን መሰረት

200,000

00

002

የAC (Air conditioner) ግዥ

በተቋሙ ስፔስፊኬሽን መሰረት

150,000

00

003

የተሽከርካሪ የጥገና መፍቻዎች እና ማሽነሪዎች ግዥ

በተቋሙ ፍላጎት መሰረት

100,000

00

004

የእንስሳት መኖ (ፈረሶች) ቀለብ ግዥ

በተቋሙ ፍላጎት መሰረት

100,000

00

005

የመፀዳጃ ቤት ማሰመጠጥ አገልግሎት ግዥ

በተቋሙ ፍላጎት መሰረት

50,000

00

006

የተለያዩ የቋንቋ ትርጉም አገልግሎት ግዥ

በተቋሙ ፍላጎት መሰረት

15,000

00

007

ሲሲ ቲቪ ካሜራ ግዥ

በተቋሙ ስፔስፊኬሽን መሰረት

100,000

00

008

የፎቶ ግራፍ ካሜራና ተያያዥ ዕቃዎች

በተቋሙ ስፔስፊኬሽን መሰረት

300,000

00

009

የፎርድ ተሽካርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች

በተቋሙ ፍላጎት መሰረት

20,000

00

0010

ፋርጎ ላምኔሽን

በተቋሙ ፍላጎት መሰረት

150,000

00

0011

የወንጀል ስፍራ ማስረጃዎችን ለመሰብሰብ የሚያገለግሉ ማቴሪያሎች ግዥ

በተቋሙ ስፔስፊኬሽን መሰረት

50,000

00

0012

ባንድራ ብረት ዘንግ፣ኤች ዲ (HD) ኦቫል የኢትዮጵያ ባንድራ፣ኤች ዲ (HD) ኦቫል የአዲስ አበባ ፖሊስ ሎጎ ያለበት ባንድራ

በተቋሙ ፍላጎት መሰረት

20,000

00

0013

የሊፍትና የጀነሬተር ጥገና

በተቋሙ ፍላጎት መሰረት

20,000

00

ስለዚህ፡- ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው

1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን እና በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው ይመልከቱ የሚል ፅሁፍ በግልፅ ማቅረብ አለባቸው።

2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።

3. የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት መቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

4. የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።

5. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከሊራንስ ማቅረብ አለበት።

6. አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም።

7. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤቱ እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለአዲስ አበባ ፖሊስ ተብሎ በተዘጋጀው ከባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

8. ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነዶችንና የዋጋ ማቅረቢያዎችን ፋይናሻል ሰነዶች በተለያየ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ መቅረብ አለባቸው።

9. ማንኛውንም ተጫራቾች የሚያስገባው ሰነድ ፋይናሻል እና ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን ቁጥር የሚጫረትበትን ዕቃ አይነት በትክክል መፃፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ ማህተም በመምታት ማስገባት ያለበት ሲሆን ፣ሰረዝ ድልዝ እና በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን።

10. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት ሲ.ፒ.ኦ.ወይም የባንክ ዋስትና ከቴከኒክ ሰነዶች ጋር በአንድላይ ታሽገው መቅረብ አለባቸው።

11, በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወይም አገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት አ አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ግምጃ ቤት ወይም በክፍል 6 በፍላጎት መግለጫው በተጠቀሰው የማስረከቢያ ቦታ ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው

12. በጨረታ ሰነድ በክፍል 6 ውስጥ በሚገኘው የፍላጎት መግለጫ ላይ በሚገለፀው መሰረት ጨረታ ሰነዱ ላይ በቀረበው መሰረት ናሙና ማቅረብ አለበት።

13. ተጫራቾች ያቀረቡት ናሙናም ሆነ አሸናፊ መሆናቸው ሲረጋገጥ ያቀርቡአቸው ዕቃዎች ተቋሙ ባወጣው ፍላጎት መግለጫ/specification መሰረት መሆኑን በተቋሙ የጥራት ኮሚቴ ወይም በኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ኤጀንሲ አማካኝነት የሚረጋገጥ ይሆናል።

14. ተጫራቾች የቀድመው የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ የነበረው ሊሴ ገ/ማርያም ጀርባ በሚገኘው ኦሊ ታወር 7ኛ ፎቅ ግዢ ጽ/ቤት ቢሮ ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር መክፈል መግዛት ይችላሉ።

15. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 የስራ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ እንዲሁም በማግስቱ 11ኛው ቀን እስከ ጠዋት 4፡30 ሠዓት ድረስ ጨረታው ክፍት ሆኖ ሰለሚቆይ በተቋሙ ግዢና ፋይናንስ ዋና መምሪያ 7ኛ ፎቅ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

16 በጨረታ ሰነዱ ክፍል 2 ላይ በሚጠቀሰው ቀን ከጠዋት 4፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 5፡00 ሰዓት ሲሆን ይከፈታል፣

7. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።

8 መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስ ቁጥር፦ 011862-58-0111110448)

የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-13
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 የስራ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ እንዲሁም በማግስቱ 11ኛው ቀን እስከ ጠዋት 4፡30 ሠዓት ድረስ ቆይቶ ጨረታው ክፍት ሆኖ በጨረታ ሰነዱ ክፍል 2 ላይ በሚጠቀሰው ቀን ከጠዋት 4፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-13 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 የስራ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ እንዲሁም በማግስቱ 11ኛው ቀን እስከ ጠዋት 4፡30 ሠዓት ድረስ ቆይቶ ጨረታው ክፍት ሆኖ በጨረታ ሰነዱ ክፍል 2 ላይ በሚጠቀሰው ቀን ከጠዋት 5፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 01, 2026)
  • Posted at: 2026-08-01T09:01:11.000Z
← Back to all tenders